ዕድሜዎ 0-5 የሆነ ልጅ አለዎት?

ነፃ የህፃናት መጻሕፍት በየወሩ በፖስታ እንዲላኩልዎት ይፈልጋሉ? 

ለሁለቱም ጥያቄዎች  መልስዎ አዎ ከሆነ ከተወለዱበት ከ ቡክስ ፍሮም በርዝ for Books from Birth ለመመዝገብ እዚህ ጠቅ ያድርጉ! 

 

የዲሲ መንግስት ለ SNAP እና ለ TANF ብቁ ለሆኑ እና በዲሲ የህዝብ ወይም የቻርተር ትምህርት ቤቶች ልጆች ላላቸው ለ 1 ዓመት ኢንተርኔት ይከፍላል ፡፡ ቢደውሉልዎ ወይም መልእክት ቢልክልዎ እባክዎን አዎ  ነፃ እንተርኔት ልማግኘት አዎ ብለው ይመልሱ!

ጤንነት ረቡዕ፣ በዚህ እሮብ ታህሳስ 2 ከሰዓአቱ 2 የዮጋ የአእምሮ እና የአካል እንቅስቃሴ ለማድረግ እኛን ይቀላቀሉ

የዙም(Zoom) ሊንክ ለእሮብ

 

https://zoom.us/j/5711215706?pwd=Ym1PMmpLbnJ0eVVUa2JnWGhoT2h5QT09

የስብሰባ መታወቂያ( Meeting ID): 571 121 5706

 

የይለፍ ኮድ(passcode): briya

 

ጥያቄዎች ካሉዎት ለጆሃና ይደውሉ ወይም ቴክስት ያድርጉ-   804-719-1692

© Briya PCS 2017

  • Grey Facebook Icon
  • Grey Twitter Icon
  • Grey YouTube Icon